id
stringlengths
21
21
text
stringlengths
15
280
anger
int64
0
2
disgust
int64
0
3
fear
int64
0
2
joy
int64
0
3
sadness
int64
0
3
surprise
int64
0
2
amh_dev_track_b_00301
ለጥቂት ግለሰቦች ገንዘብ ማሰባሰቢያ ነዉ እንጂ ለማንም ሰዉ አይበጅምና ከማፍያ ቡድን ራሳችሁን ጠብቁ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00302
እህህህ በጣም ያሰለቅሳል በጣም አላህ ቀሪ ዘመንሺን መልካም ያድረግልሺ
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00303
ሰሌ ጅጋኑ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ሁሉም ነገር ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ?
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00304
ሁሉንም ነገር ከዘመኑ ክፋት አንጻር ተውኩትና ያንቺ ቅን ልቦና፣ ይቅር ባይነት፣ ለአምላክሽ መታመንሽ ፣ ተስፋሽ እጅጉን አስደመመመኝ አስቀናኝ። የስኬት ጫፍ ደርሰሽ ለእልፍ ሴቶች አርአያ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም
0
0
0
1
0
1
amh_dev_track_b_00305
ጠይቆ መልስ እማይሰማ ዝቃጭ ጋዜጠኛ 🤣🤣🤣
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00306
የእዉነት ከተመለስክ ደስ ይላል በጉብዝናህ ጊዜ ፈጣሪህን አስብ እንደሚባለዉ ። እንደለመድከዉ ፕራንክ ነዉ እንዳትል !!!
0
0
1
0
0
1
amh_dev_track_b_00307
ኢትዮጵያዊነት ስም በጠፋበት ግዜ ብሔር እና ጎሳ በነገሰበት ግዜ ድንገት መጣህና ዜማ አዘማህልን ኢትዮጵያ ክብሯ ለዓለም አሳየህን አብይ እንዎዳሃለን ምንም ምክንያት ለመጥላት የለኝም
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00308
እኔን ግርም የሚለኝ ሁሉም ፖለቲከኞች በፖለቲካ የምታዉቀዉ እና በግለሰብ የምታዉቀዉ የተለያየ ነዉ ይላሉ እሺ ታዲያ ሰዉ እንዴት ነዉ ማመን የሚችለዉ ለምሳሌ ይሄ የጀዋር ንግግር ጥሩ ነዉ ግን የየትኛዉ ጀዋር ነዉ ነገ ስልጣን ሲይዝ እንደማይቀየር በምን እናዉቃልን ልክ እንድ አብይ
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00309
ፈጣሪ ይባርካችሁ እናትን ማስደሰት ደስይላል ተባረኩ
0
0
0
3
0
0
amh_dev_track_b_00310
እኛስ አፍረንባቸዋል ሀገር ያስጠብቃሉ ብለን አምነናቸው ሀገር ሳይሆን ሰፈር እንጠብቃለን ቢሉን አፈርን።እስከ ዛሬ ሀገር ጠብቀው ዛሬ ባሉበት እድሜ መከበር የሚገባቸው
0
1
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00311
ኢራን ለሊባኖስ ህዝብ ካሰበች ሂዝቦላህን ማስጠንቀቅ አለባት ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00312
አሸባሪ ሁነው እዴት ነው ሚያድጉት እናተስ የሰራችሁት ግፍ በእስራኤላውያን አረብ የተባለ መጥፋት አለበት
2
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00313
ዓሣ ? ለምትበሉ፦ ቴድሮስ አደባባይ ሰይጣን ቤት ላይ ሜጋ ዓሣ የሚገርም ነው። ማስታወሻ ፥ ፆመኞች ጥብስ ? ብትበሉ ይሻላችኋል ።
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00314
ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰቱት ግጭቶች ዋነኛ ምክኒያቶች ንቄትየዘር ጥላቻስግብግብነት
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00315
አዋሽ አርባ፡ በኢትዮጵያ ከጅምላ እስር ጋር ስሙ የሚነሳው ‘የበረሃው ጓንታናሞ’
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00316
ኢትዮጵያን ያቆመዉን ተቋም ኧረ የልዋላዊ መድህን የፖ ጨዋታ ባትጫዎትበት ጥሩ ነዉ፤ እዉነትም አይነጋ መስሏት በቋት አራች። አስታራቂ መስለህ ባንደበት ጥሩ ቃላት በእን
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00317
ነፍስሽን እግዚአብሔር ያሳርፍ የኔ ድንቅ ኢትዮጵያ ዘሪቱ በቀለ!
0
0
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00318
ይቺን ጥያቄ እንዲመልሱልኝ ስጠይቅ በታላቅ ትህትና ነው። ?ህገ መንግስቱ ከሚፈቅደው ውጪ የሆነ ወረዳ ወይም ዞን ድንገት ተነስቶ ከዚህ በኋላ ራሴን የቻልኩኝ ክል
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00319
ይህ ግፍና መከራ እየደረሰ ያለው በትግራይ ህዝብ የህወሓት የመለስበኢትዮጵያ ያደረሱት መከራ ነው እየከፈሉበት ያለው አሁንም መፍትሄው በትግራይ ህዝብ እጅ ነው ያለው
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00320
የወቅቱን አስከፊ ሁኔታም ሲገልፅ ፈረሰኞቹ ወደ ሸለቆው ሲወርዱ ድንገት የገነፈለ ጥቁር ባህር ይመስሉ ነበር ብሏል። በወቅቱ ሌኮ ጊለየ እንዲሁም በመጨረሻ እራሱ ጄል አር
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00321
አረ ወዴት እየሄድ ነው በፕሮቴስታንት ስም ዱሪ ዘራፊ ሌባ በዛ ምን ይሸለል ወጋን የሃይመኖት መሪዎች ምን ነው ህዝቡ እንዲህ የማንም ጋጠወጥ ዱሪዬ መቀለጃ ሲሆን ዝም አለችሁ ምን ነው ጌታ ደሙን የፈሰሰሰለት እነንተስ የለፈችሁበት ህዝብ በዱሪዬ ሲበዘበዝ መፈጨ ሲሆን ዝምጭጭጭ አለቹሁ ድከመችሁስ አየሰዝነችሁም እነንተም መንግስትም ዝም ሚል ከሆና ቀለል ነው እኛ እርምጃ እወስደለን ።
2
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00322
በማንም ቆሻሻ እጅ የቅዱስ አባቶቻችን ፊት ለጥፊ ሲመታ ማየት እንዴት ያማል።
1
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00323
እኔ እንደ አንድ ኤርትራዊ በእርግጠኝነት አንድ ነገር ልበል በሰጥቶ መቀበል የባህር ባለቤት አትሆንም መጠቀም ግን ትችላለህ እኔ የትራንስፖርት አገልግሎት ልስጥህ አንተ ደሞ ከአባትህ ርስት ላይ ቆርሰህ ስጠኝ ግን አእምሮው ጤነኛ ነው ዝም ብለህ ጦርነቱን ጀምረው እና ውጤቱን አብረን እንየው ከሃዲ
2
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00324
አንዱን በአንዱ ላይ የማነሳሳት በሽታ የያዛችሁ ጽንፈኞች እባካችሁ ለዚህዝብ ሰላም ስጡ ሰዎችን ስሜታዊ እያረጋችሁ አገሪቷን ችግር ውስጥ አትክተቱ በሬ ወለደ ወሬህን እዛው መንደርህ ውስጥ ተጫወተው!
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00325
1 00 00 ህዝብ በጦርነት ከማገድክ ቡሀላ ስለ ፍቅር ስታወራ አይሰቀጥጥህም?
2
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00326
ፑቲን እየታደኑ ነው ያልታሰበው ሆነ እንደዚህ አይነት የቆሸሸና የወረደ የዜና አርዕስት ምን አሰጠህ በጣም አትውረዱ ርዕሱ ሌላ ይዘቱ ሌላ የእናንተ እጅግ የተደበላለቀና የውሸት ዘገባ በጣም እያስጠላኝ ነው ትንሽ እውነት ትልቅ ውሸት
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00327
የአማራ ክልል መንግስት በመግለጫ ጋጋታ የልዩ ዞኑን ኑዋሪዎች ለማሸማቀቅ መሞከሩ ከፊተኛን ግርምት ፈጥራል ። መንግስት በሁለቱም በኩል ያለውን ሲሜት አይቶና መዝኖ በችግሩ
0
0
0
0
0
1
amh_dev_track_b_00328
እንዴ እንደዚህ በጆይ ባይደን ስልክ ካበዳችሁ ተላላላኪ መንግስት አይኖርም ስትሉ የነበረው ውሸት ነበረማለት ነው ? በአንድ ስልክ እንደዚህ የሆናችሁ በሌላ ምን ልትሆኑ እንደምትችሉ ሳስብ እደነቃለሁ:::ፕሮፓጋንዳውን አውቃችሁበታል::: የሚገርመኝ ከንግዲህ ተላላላኪ መንግስት አይኖርም የምትለዋ አደንቋሪ ቃላችሁ 🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00329
ከንቱ ዲስኩር ያልተባለ በሰው ልቦና ያልታሰበ ነገር አታውሩ ይልቅ ህዝብ እንዴት ተስማምቶ ይኖራል? መንግስት የህዝብን እሮሮ እንዴት ይሰማል? ሀገሪቷን በፅኑ መሠ
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00330
እንደዛ ከሆነ አዲስ የተቋቋመውን የትግራይ ክልል መንግስት መጠራጠርና መፍራት ምን አመጣው? የተጠራጣሪነት ባህል ኢትዮጵያን እየጎዳ ነው። ሰዎቹ የገዛ ዘመዳቸው የ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00331
Tdf Tigray Prevail ይህንንን ሁሉ ችግር ያመጣው ስልጣን ላይ የነበረው አማራ ጠሉ ህወሃት ነው። ጦርነቱንም ቢሆን የጀመራችሁት እናንተው እንጂ እኛ አልደረስንባችሁም። ወልቃይት እና ራያ ደግሞ የጥንት የጥዋት የአማራ ርስት ናቸው። ለማንኛውም አማራ ላይጨርስ አይጀምርም፣ ለአማራ ጦርነት ሰርጉ ስለሆነ በቅርቡ ወራሪውን የአብይ ጦር እና የህወሓት የመከለያ አመራሮች መንጥሮ ወደ ቀድሞ ዙፋኑ ወደ ሚኒልክ ቤተመንግሥት የሚገባባባት ቀን ሩቅ
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00332
ሃገራችን የሚያስፈልጋት መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ሁለተኛ ሰብአዊነትን ማስቀደም ሶስተኛ መከባበር አራተኛ በፍቅር እና በሰላም አብሮ ከመኖር ውጪ ሌላ አማራጭ አለመኖሩን ጠ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00333
ክልሉ ውስጥ ተጨማሪ ቀውስ ለመፍጠር በኦሆዴድ ሰዎች እንቅስቃሴ እንዳለ መረጃዎች ይጠቁማሉ! ጥንቃቄ ይደረግ!
0
0
2
0
0
0
amh_dev_track_b_00334
የኦሮሚያው ሰልፍ ምንጩ ስጋት ነው፤ የሰልፉ አላማ ያሉትና እውነታው የሰማይና የምድር ያህል ነው።
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00335
ጭረሽ በኮንዶም ፕራንክ...አረ አይነፈም
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00336
አማራ ትግራይ ገብቶ ሲጨፈጭፍ ታዝሎ ገብቶ ያሁላ መከራ ሳይደርስ ኣንድም የአማራ ኤሊት ኣይሆንምኣላኣለ ይሄ ዛሬ ለማንም የማይጠቅም እልቂት እዲቆም እንፀልያኣለን
0
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00337
ሀይለእየሱስ የምትባል አንተ ሆዳም ካድሬ እየመጣንልህ ነዉ
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00338
ተመለስ ልጄ ማቲዎስ 7:13 በጠበበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ 14 ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። 15 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። 16 ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? 17 እንዲሁ መ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00339
በመሆኑም የሰዎችን ተፈጥሯዊ የመንቀሳቀስና ህገመንግስታዊ መብታቸውን የጣሰ አደገኛ የወንጀል ድርጊት በመሆኑ በህግ ፊት ሊቀርቡ ይገባል። 25
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00340
እኝ አውሬ መጥፋቸው ነው እናት የለ እፃን አሮጊት ሴት ልጅ ወጣት ምን ቀራቸው
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00341
ሰው የዘራዉን ያጭድ ዘንድ የእኛ ምኞት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃልም ስለሆኔ የእጃቸውን ብያገኙ ብድር በምድር በጣም ደስ ይለናል በንፁሃን ደም እድምያቸዉን ልያራዝሙ አይገባም ።
1
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00342
አለምን ሁሉ ዞርኩ እደዚህ አይነት ሞራል ይሉንታ የሊለዉ በበታችነት ሰሚት የሚሰቃይ የወደደዉን የማይገባዉን ክብር በሰጠዉ በአማራ ህዝብ በክህደት የተነሳ ወራዳ ምሐይም ሰዉ አይቸ አላዉቅም ደግሞ እኮ ልጆቻችሁን አምጡ ይላል እደወለጋ ህፃናት ሊያርድብን ነዉ ሰዉ በላ አዉሬ ምሐይም አብይ በቅርቡ አንገቱን ታንቆ ለፈርድ ይቀርባል እየመጣን ነዉ
1
3
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00343
እኔኮ ምንአይነት ማህበረሰብ ነን?በቃ የገጠማትን ለኛው ጥንቃቄ እንድናደርግ አጋራች ።እንደው ውሸት እንኳን ቢሆን እየተከሠተ ያለን ጉዳይ ነው ። መታረብንና ስድብን ምን አመጣ?ኸረ ህዝቤ ሆይ ወደ ቀልብህ ተመለስ እንዴ።ወይስ የተባለው ልጅ ጀማዓ ነው ይሄ ሁሉ ተሳዳቢ ?ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንዲሉ ha ha ha
2
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00344
ኡፍ ስንት አይነት ታሪክ አለ በፈጣሪ እስከዛሬ ከሰማኃቸው ሁሉ እጅግ ያሳመመመኝ ታሪክ እግዚአብሔር ይሄን ሁሉ መከራና ህመም ምትረሽበትን ዘመን ይስጥሽ!!!
0
0
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00345
ይህን የሠው በላ የሰልቃጭ ስርአትን እናፈራርሰዋለን እያፈራረስንውም ነው የኦርሙማው ቲሪክ እበት መጠፍጠፍ ሆኖ ቀጥሏል አወ ኦሮም ትልቋን ኢትዮጵያን አይደለም አንድ ዞን ማስተዳደር እንደማይችል የሚታወቅ ነው ይህ ወራዳ ሰልቃጥ ደንቆሮ ስርአት ነው አገር ህዝብ እያገማ የቀጠለው መፈራረሻው ቅርብ ነው
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00346
ዋው ደስ ሲል አጨራሱ እኛንም ከወንድማማች ጣርነት እግዚአብሔር ያውጣን
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00347
ሀብትሽ ቀጣይ ዉድድር መልካም እድል እንዲገጥምህ እመኛለሁ በርታ
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00348
አዎ ትንሽ የሚገርም ነገር አለው በተለይ ደግሞ
0
0
0
0
0
1
amh_dev_track_b_00349
አቦ ይሄ ሕዝብ ቀልብ ሳይገዛ መኖር ምን እንደሁ ሳናውቀው ጀንበር ልትጠልቅብን ነው ያሳዝናል? ምድረ ምቀኛና ዘረኛ ሕዝብ ደሞ ሀይማኖት ያለን ይመስል ፍጅት
0
1
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00350
ግድ ዘርላይ ያልሰራሰው ብክርናውን የሸጠ ብላቹ ትሳደባላቹ ኤርሚያስ ዘረኛ አደለም ኢትዮጵያዊ እንጂ !!!
2
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00351
ያርብ ኢስራኢል የምትባልን ሀገር አጥፊት ድል ለፍሊስጤናውያን ግፍ ለዝች ለሠው አውሮለሆነችው
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00352
ከፋንታሁን ዋቄ ውጪ ይህንን የዘገበው አለ፧ ድንገት ውሸት ከሆነ ህዝብን ከአባቶች ጋር ለማጋጨት እንዳይሆን። ፋንታሁን ይህንን ያደርጋል እያልኩኝ ሳይሆን ድንገት እሱ
0
0
1
0
0
0
amh_dev_track_b_00353
እኛ ስሜታዊ ነን አባቶቻችን ግን በሰከነ ልብ ነገሮችን ስለሚያከናውኑ ከትላንት በበለጠ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጎን መሆን አለብን! እኔየቅዱስሲኖዶሱንጎንነኝ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00354
ከ ethio 360 ጋር ፎቶ በመነሳት ህገመንግስቱ በኃይል ለመናድ በሚል በቅርቡ ክስ ጠብቁ 😀😀😀 ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ መዓዚ
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00355
እዉነት ነው በሁላችንም ህመም አለ የቤታችን ጉድሁኖብን አፍነን እንኖራል በቤተሠብ መበደል አያጋጥም ነው በዛላይ ከፍቶን ሥንተነፍሥ ባለጌ ነው ሥማችን ያማልግን
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00356
ቅዳሴ በስልክ? በአሰበ ተፈሪ እሁድ ለታ ምዕመን በሌለበት ቅዳሴውን ለከተማው ህዝብ በSpeaker እያሰሙ እያለ ድንገት Battery low Please recharge የሚል ድምፅ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00357
ማህበረ ቅዱሳን የእኛን ቅሬታ የተሰማንን ውስጣዊ ስሜታችንን በልመናው ዙርያ ጥሩ ውይይት ተካሂድዋል ብዙ ክፍተት ያለበት ነገር ነው በቤተክርስትያን በር ላይ ወይም ውስጥም ቦታ ተሰጥቶዋቸው ቢካሄድ የተሻለ ነው ገጠር ላሉት ቤተክርስትያን በማዕከል ቢሰበሰብ ገፅታችንን የሚያጠፋ ነገር ነው እንደቀላል የሚታይ ነገር አይደለም
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00358
ደረጀ የተባልክ ሆዳም አብይ ስልጣን ከያዘ ስለተገደለው 200 አማራ ለምን አታወራም
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00359
በያላችሁበት ሰላምታየ ይድረሳችሁ ውድ እህት ወድሞቸ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችችሁንም እወዳችሗለሁ እና ጀሮየን አሞኛን ሁላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስል በትህትና አሳስባችሗለሁ
0
0
0
1
1
0
amh_dev_track_b_00360
ወንጀልህ ይቅር አይባልም። ሌሎቻችሁ በመንጽሔ ትሆናላችሁ። የዘላለም ስቃይ ስምህን እየጠራ ነው። ማንም የሚረዳህ ከሌለ እዚህ ብቻህን ትሆናለህ። እሳታማው ጥልቀቶች
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00361
ዌስት ባንክ ዉስጥ ሰዎች ን እየቶከሰች እያጠቃችቃለ አባይ የሆነችዉ ይሁዳዊ ተግባር የፈፀመችከሐዲ ነታቸዉ ምንም ይሁን ምን እርዳታ ተኮስ አፈና የተስማሙበትን ቃል መጠበቅአለባቸዉየቃላት ጫወታ መጫወትየፈለገችዉ ከሐዲዋ ሀገርጂኒን የስደተኛ ካንፖ ጥቃትመፈፀማ አልሰማሁም ፊት ለፊቴ አላነበብኩምበለና ከሐዲው ይሁዲ ስምምነቱ ጋዛ ብቻ ነዉ ያለዉ ማነዉከፋፍለ ግዛ ጫወታበዚህ ጊዜ መቆመርየፈለገችዉ ጂኒን ዉስጥ ያሉ ወጣቶች ተከሶ
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00362
ሃበሻ ከፈረንጅ ኮፒ የሚያደርገው ሁሉ አያምርም። የኢትዮጵያውያን ፕራንክ ልክ እንደ አማርኛ ፊልሙ ሁሉ ፕራንኩም ፕራንክ መሆኑ ቀድሞ የሚታወቅ ነው። ብትተውትስ ?!
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00363
ቀድ አውጣ አውሬ ምን እያሉ ነው👽😫
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00364
ሲሳይ አጌና አብይ አህመድን ለመከላከል የሚሄድበት እርቀት በጣም የሚገርም ነው ። በመንግሥት ውስጥ አብይ አህመድ የማይቆጣጠረው ሌላ ስውር መንግሥት አለ የሚል መከራከሪያ ይዞ መጥ
0
0
0
0
0
1
amh_dev_track_b_00365
እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ከዚህ ክፉ አውሬ አድነት
0
0
1
0
1
0
amh_dev_track_b_00366
ማንም እንደወያኔሽ መጥፎ አጋንንት የለም። ሸኔ እንኳ አልደረሰበትም። በርግጥ ፋኖ ተንቤን ለተንቤን አሯሩጧችኋል። ስብኀት ነች ትዝ የምትለኝ ቆሻሻዋን ስታ ወ
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00367
ይሁን ደስ ይላል ግን ለፖለቲካ ከሆነ ነው ችግሩ
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00368
የሚቆጠብ ከተገኘ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00369
የፈለጋችሁትን ልታገኙ ይመስላል፣ ያሳዝናል ከሩቅ ሆናችሁ በህዝቡ ኑሮ መዛባት የምትረኩ ክፉዎች ፣ ለህዝቡ እግዚአብሔር ዘብ ይሁን።
1
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00370
የዓብይ ቸልተኝነት ለነዚህ ጅላጅሎች ሰርግ ኦና ምላሽ ሆኖላቸዋል።
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00371
እኔ ደሙ 2 ኛ ነኝ ደስ አይልም ግን አሁን ላይ አሳዩኝ እሺ የምወዳቸው ቶሎ በሉ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00372
አንተ ቆሻሻ ጥንብ የሆንክ ቀዳዳ ውሼት እንጂ ሌላ ወሬየለህም ነዳላ
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00373
የኣትዮጵያ ጠላቶች እነማን ይሆኑ ጎረቤት ሀገራት ወይስ የኦሮሙማው ወኖበዴና ሽፍታ ስብስብ ሁሉም ቆም ብሎ በማስተዋል ጉዳዩን ይመልከተው
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00374
ወደ ሮሜ ሰዎች 13 1 ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው 2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ 3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንል
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00375
የናተስ የጉድ ነው በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃየው ዜጋችሁ ምነው ዘጋችሁ እሳ እማይጠቅምነገር ከምታወሩ ለዜጋችሁ ስቃይ ለመንግስት ድምጽ ሁኑ
1
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00376
ኦሮሞ ባትሆኑ ጥሩ ነበር ዘረኛ ኡፉ
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00377
አድሜልኩን እየዋሸና እያጭበረበረ የኖረው አያል ዛሬ ሸብቶ ደግሞ ብሦበታል የሚታዘቡት ሁሉ አለቁለት ይቀደዳል ያልተጠየቀ የቀይ ሽብር አርበኛ
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00378
ምን አደረገ መጀመርያም ከጉርሉ ፍቅር ያዘው እሷ ደሞ አትንከባከበውም ጥፋቱ ምኑላይ ነው
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00379
አይ ውሸትህ ከዓለማችን ለሰማይ ቅርብ የሆነች ኢትዮ ብቻ ነች በለንና
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00380
በ መላው አለም የምትኖሩ የ አማራ ህዝብ ሆይ በአባቶቻችን በእናቶቻን በ ዎንድሟቻችን ደም የተግነባች ሀገር ለ አማራው የ ስቃይ እና የመታረጃ መሸማቀቂያ ሀገር ከሆነ
2
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00381
ፋኖን ከብክቦ አሳድጎ ያስጨፈጨፈን የብልፅግና መንግስት ነው 100 ባለጌን ባለጌ ማለት ስለማይችልህገወጥ የጦር መሳሪያ እንደፈለገ የፈቀደ ብልፅግና
2
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00382
የግዜ ጉዳይ ነው ግፈኛ ወራሪ አንገቱን ይደፈል
2
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00383
እፍፍፍ የእዉነት ጀግና ነሽ በዚህ እድሜሽ ይሄን ሁሉ መከራ ማሣለፍ ከባድ ነው😥😥😥እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሽ የተሻለ ነገር ላይ ደርሰሽ ከታናሾችሽ ጋር ያኑርሽ የኔ እህት
0
0
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00384
ቦረና ከአምና ጀምሮ ያለማቋረጥ ተከስቶ የቆየው ድርቅ ዛሬ እንደሰበር ዜና ሁሉም እየተቀባበለው ነው ዛሬ ስናያቸው የነበሩ ፎቶዎች ሁሉ የት ተደብቀው ቆይተው ድንገት እንደእንጉዳይ
1
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00385
ሻንጣህን ይዘህ አስፓልት ዳር ቆመህ መኪና እየጠበቅህ እያለ መኪና ያስገባው ምንሊክ መሆኑ ድንገት ትውስ ይልህና ሻንጣህን ተሸክመህ እየጨለልክ በባቡር ለመሄድ ትወስናለህ።
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00386
የአፍሪካ ጥንታዊና ዘመናዊ ድንቅ ሥነ ሕንጻ ጥበብ ውጤቶች
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00387
የአትጵያ ለዉጥ ከልማት ወደ ጦርኖት ከዘፈነ እና ደሰታ ወደ ልቅሶ ወደ ዘር ፏጅት ነዉ የተቀየሮዉ ለዉጥ ተብሎ የተነገረን ነዉጥ
2
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00388
ዘፍጥረት 1 ¯¯¯ ²⁶ እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። ²⁷ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00389
D የተባልከው የገማው የአንተ አስተሳሰብ ነው ምክንያቱም አንተና መሠሎችህ ኢትዮጵያን የማፍረስና ቅጥረኛ ባንዳ ስትጠፉ ሠላም ይመጣል አስተሳሰብህ ባትቀይርም እመነኝ ኢትዮጵያ አሸንፋለች ወደፊትም ተቀጥላለች አትጠራጠር
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00390
በኢትዮጵያ ሰዉች በየቀኑ ይሞታሉ ከኑሯቸዉ ይፈናቀላሉ በተኙበት በላያቸው ላይ እቤታቸዉ ይፈርሳል ወቶ መግባት ስጋት ሆኖል ከዉሬ ያለፈ ማንነዉ ይቼን ሀገር የሚታደጋት?
1
0
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00391
የጎንደር ሴት አልጋላይ እንጂ ትዊተር ላይ አያምርባትም። ሁሉም እንደየችሎታችን ብሆን መልካም ነዉ።
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00392
የሚያሳዝነው የመንግስት እና የሀይማኖት ልዩነት በማያውቅ የማይረባ ዘረኛ መሪ መመራታችን ነው የሄ ድንቁርና የሚያስከትለውን መዘዝ በቅርብ ግዜ ትረዳዋለህ።
0
2
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00393
ስራ የለም እጅ ጥፊ ባላውቀውም ጆርዳንን ጥሩ ሲወራ አልሰማሁምእግዚአብሄር ይገዝሽ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00394
ፈጣረያስማማማቸው ጦርነት ማለት ከባዲ አስከፌነው አዛውንቶችሴቶች ህፃናቶች ስንት አመት ኢኮነሚወድመት ወዘተረፈ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00395
ደግሞ ዘመነ የሚባል ከንቱ ሁለተኛ ኤልዳን እንዳእስማት
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00396
ይህ የብዙ መስሪያ ቤቶችና ተቋማት ተግባር ነው የሙሁራኖቾቻችን እውቀትና ታማኝነት ይህንን ይመስላል የኢትዮጵያ መከራ የሚያስቀጥሉ ሙሁራን ፖለቲከኞችና ባለሀብቶች ናቸው ቢባል ምን ይገርማል አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00397
እናንተን የሚጠላው አገሬቱን ስለማታስደፍሩ ተጥላን ብላችሁ ዞር የምትሉ መስሎአቸው ነው እንዲህ ያስቡ ይሆናል ደሃ በህልሙ ይባል የለ ቤተሰብ ትታችሁ ህይውታችሁን ሰውታችሁ ሰጥታችሁ ሀገር እንድትተው ሌቦቹ አጋጣሚውን ሊፈልጉ ይሆናል እናንት ጀግኖች ናችሁ ናቁዋቸው የሚጠልዋችሁ የወታደር ልጅ ነኝ
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00398
አለም ስራህን ባግባቡ ስለሰራህ ነዉ ባግባቡ ተቺ የሚተቸዉ ትንቢት የሚመስል ዜናዎች ነዉ እየሰማን ያለነው ይህ ደግም ቀድም የመረዳት የመተንተን ችሎታ ነው ስለዚህ ወዳጄ ማንንም አታዳምጥ ስራህን ስራ እጅግኦኮራብሀለሁ ባለጌ ባለጌ ነው ምንም ብትነግረው አታስተካክለውም ስለዚ መንገድህን ስራህን ቀጥል እፈልግሀለን
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00399
ካፒቴን ሌቨንት ኡመር የኔ ጀግና አተ ሁሉም ቦታ ጥሩ ሰወነህ
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00400
ስሟ ሲነሳ ጠላት ይንቀጠቀጣል አይ አለማወቅ ቢኒ እመብርሃን በቸርነቷ ታማልድህ ...የጌታ እናት ናትና።
0
0
0
0
0
0